Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት آئیکن

2.0.1 by Biniam Asnake Kefale


Dec 20, 2022

About Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

English

የኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ዢቈይ ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት ، የዘማርያን መዝሙራት ، የመላእክት መዝሙራት ، የልደት በዓል መዝሙራት

* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ

* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማይ ወደታች ማይ

* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድሞርች ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብ፥ በመደብ፥ በመደብር

* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ

* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና በመጻፍና ለእኛ ከግምገማ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ማድረግ ይችላሉ።

* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ መዝሙራትን ለማንበብ

* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ

* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት

میں نیا کیا ہے 2.0.1 تازہ ترین ورژن

Last updated on Dec 20, 2022

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

ترجمہ لوڈ ہو رہا ہے...

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት اپ ڈیٹ کی درخواست کریں 2.0.1

اپ لوڈ کردہ

Irsyad Nizam

Android درکار ہے

Android 5.0+

Available on

گوگل پلے پر Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት حاصل کریں

مزید دکھائیں

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት اسکرین شاٹس

تبصرہ لوڈ ہو رہا ہے...
زبانیں
زبانیں
تلاش کیا جا رہا ہے...
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی کے ساتھ سبسکرائب!
اب آپ کو اپک پور کی سبسکرائب کیا گیا ہے۔
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی!
اب آپ ہمارے نیوز لیٹر کی رکنیت لے چکے ہیں۔