Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት ikon

2.0.1 by Biniam Asnake Kefale


Dec 20, 2022

Mengenai Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

Malaysia

የኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፀ መርፀ ርት ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት

* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ

* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ፨ት ፨ት

* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረጉ ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መርያ

* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ

* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።

* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንሞድ በመቀየር መዝሙራትን ለማንን ለማንበብ ላ በብ

* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ

* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት

Apa yang baru dalam versi terkini 2.0.1

Last updated on Dec 20, 2022

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

Terjemahan Memuatkan...

Maklumat APLIKASI tambahan

Versi Terbaru

Minta Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Kemas kini 2.0.1

Dimuat naik oleh

Irsyad Nizam

Memerlukan Android

Android 5.0+

Available on

Dapatkan Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት melalui Google Play

Tunjukkan Lagi

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Tangkapan skrin

Memuatkan Komen...
Bahasa
Bahasa
Mencari...
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Berjaya berjaya!
Anda kini melanggan APKPure.
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Kejayaan!
Anda kini melanggan surat berita kami.