Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት ícone

2.0.1 by Biniam Asnake Kefale


Dec 20, 2022

Sobre este Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

Português

ኢኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስት ን ግጥም በተለ በተለበተለ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት መዝሙራት

* የወደዷቸውን ይችላት

* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።

* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ

* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና በመላክ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።

* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቍቻ

* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ

* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

* Mais informações

Novidades da Última Versão 2.0.1

Last updated on Dec 20, 2022

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

Traduzindo...

Informações Adicionais do Aplicativo

Última versão

Pedido Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Atualização 2.0.1

Enviado por

Irsyad Nizam

Requer Android

Android 5.0+

Available on

Obter Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት no Google Play

Mostrar mais

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት Capturas de tela

Carregando Comentário...
Idiomas
Idiomas
Buscando...
Inscrever-se no APKPure
Seja o primeiro a ter acesso ao lançamento antecipado, notícias e guias dos melhores jogos e aplicativos para Android.
Não, obrigado
Inscrever-se
Inscreva-se com sucesso!
Agora você está inscrito no APKPure.
Inscrever-se no APKPure
Seja o primeiro a ter acesso ao lançamento antecipado, notícias e guias dos melhores jogos e aplicativos para Android.
Não, obrigado
Inscrever-se
Sucesso!
Agora você está inscrito em nossa newsletter.