Amharic Bible 圖標

1.0 by Mercury App Development


2017年08月23日

關於Amharic Bible

中文(繁體)

請選擇聖經的書相同的問題:

መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Bible - [Selassie]

እባክዎ ከአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንድን መጽሐፍ ይምረጡ፡:

ብሉይ ኪዳን - Old Testament

ምዕራፍ 1

1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።

2፤ ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።

3፤ እግዚአብሔርም። ብርሃን ይሁን ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ።

4፤ እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ እግዚብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ።

5፤ እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥ ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን።

6፤ እግዚአብሔርም። በውኆች መካከል ጠፈር ይሁን፥ በውኃና በውኃ መካከልም ይክፈል አለ።

7፤ እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ፥ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውኆች ለየ፤ እንዲሁም ሆነ።

8፤ እግዚአብሔር ጠፈርን ሰማይ ብሎ ጠራው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሁለተኛ ቀን።

9፤ እግዚአብሔርም። ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ እንዲሁም ሆነ።

10፤ እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው፤ የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው፤ እግዚእብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።

11፤ እግዚአብሔርም። ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ፤ እንዲሁም ሆነ።

12፤ ምድርም ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን እንደ ወገኑ ዘሩም ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን እንደ ወገኑ አበቀለች። እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።

13፤ ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን።

14፤ እግዚአብሔርም አለ። ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ብርሃናት በሰማይ ጠፈር ይሁኑ፤ ለምልክቶች ለዘመኖች ለዕለታት ለዓመታትም ይሁኑ፤

15፤ በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ብርሃናት ይሁኑ፤ እንዲሁም ሆነ።

16፤ እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቆች ብርሃናትን አደረገ፤ ትልቁ ብርሃን በቀን እንዲሠለጥን፥ ትንሹም ብርሃን በሌሊት እንዲሰለጥን፤ ከዋክብትንም ደግሞ አደረገ።

17፤ እግዚአብሔርም በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር አኖራቸው፤

18፤ በቀንም በሌሊትም እንዲሠለጥኑ፥ ብርሃንንና ጨለማንም እንዲለዩ፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።

19፤ ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አራተኛ ቀን።

20፤ እግዚአብሔርም አለ። ውኃ ሕያው ነፍስ ያላቸውን ተንቀሳቃሾች ታስገኝ፥ ወፎችም ከምድር በላይ ከሰማይ ጠፈር በታች ይብረሩ።

21፤ እግዚአብሔርም ታላላቆች አንበሪዎችን፥ ውኃይቱ እንደ ወገኑ ያስገኘቻቸውንም ተንቀሳቃሾቹን ሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ፥ እንደ ወገኑ የሚበሩትንም ወፎች ሁሉ ፈጠረ፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።

22፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ ባረካቸው። ብዙ ተባዙም የባሕርንም ውኃ ሙሉአት፤ ወፎችም በምድር ላይ ይብዙ።

23፤ ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አምስተኛ ቀን።

24፤ እግዚአብሔርም አለ። ምድር ሕያዋን ፍጥረታትን እንደ ወገኑ፥ እንስሳትንና ተንቀሳቃሾችን የምድር አራዊትንም እንደ ወገኑ፥ ታውጣ፤ እንዲሁም ሆነ።

25፤ እግዚአብሔር የምድር አራዊትን እንደ ወገኑ አደረገ፥ እንስሳውንም እንደ ወገኑ፥ የመሬት ተንቀሳቃሾችንም እንደ ወገኑ አደረገ፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።

26፤ እግዚአብሔርም አለ። ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።

27፤ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።

28፤ እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው። ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።

29፤ እግዚአብሔርም አለ። እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤

30፤ ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው፤ እንዲሁም ሆነ።

31፤ እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን።

Gn [1] ኦሪት ዘፍጥረት

Ex [2] ኦሪት ዘጸአት

Lv [3] ኦሪት ዘሌዋውያን

Nm [4] ኦሪት ዘኍልቍ

Dt [5] ኦሪት ዘዳግም

Js [6] መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ

Jg*[7] መጽሐፈ መሣፍንት

Rt [8] መጽሐፈ ሩት

1Sm [9] መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ

2Sm [10] መጽሐፈ ሳሙኤል ካል

1Kn [11] መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ።

2Kn [12] መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ።

1Ch [13] መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ።

2Ch [14] መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ።

Ez [15] መጽሐፈ ዕዝራ።

Nh [16] መጽሐፈ ነህምያ።

Es [17] መጽሐፈ አስቴር።

Jb [18] መጽሐፈ ኢዮብ።

Ps [19] መዝሙረ ዳዊት

Pr [20] መጽሐፈ ምሳሌ

Ec [21] መጽሐፈ መክብብ

Sn [22] መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን

Is [23] ትንቢተ ኢሳይያስ

Jr [24] ትንቢተ ኤርምያስ

Lm [25] ሰቆቃው ኤርምያስ

Ek* [26] ትንቢተ ሕዝቅኤል

Dn [27] ትንቢተ ዳንኤል

Hs [28] ትንቢተ ሆሴዕ

Jl [29] ትንቢተ ኢዮኤል

Am [30] ትንቢተ አሞጽ

Ob [31] ትንቢተ አብድዩ

Jh [32] ትንቢተ ዮናስ

Mc [33] ትንቢተ ሚክያስ

Na* [34] ትንቢተ ናሆም

Hk* [35] ትንቢተ ዕንባቆም

Zp [36] ትንቢተ ሶፎንያስ

Hg [37] ትንቢተ ሐጌ

Zc [38] ትንቢተ ዘካርያስ

Ml [39] ትንቢተ ሚልክያ

最新版本1.0更新日誌

Last updated on 2017年08月23日

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

翻譯中...

更多應用信息

最新版本

請求 Amharic Bible 更新 1.0

上傳者

Huy Tran Van

系統要求

Android 4.0.3+

更多

Amharic Bible 螢幕截圖

評論載入中...
語言
語言
搜索中...
訂閱APKPure
第一時間獲取熱門安卓遊戲應用的首發體驗,最新資訊和玩法教程。
不,謝謝
訂閱
訂閱成功!
您已訂閱APKPure。
訂閱APKPure
第一時間獲取熱門安卓遊戲應用的首發體驗,最新資訊和玩法教程。
不,謝謝
訂閱
成功!
您已訂閱我們的郵件通知。