Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር simgesi

3.0 by ብራና አፕስ Birana Apps


Oct 30, 2020

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር hakkında

Türkiye

የቅዱሳንን ተጋድሎ ፣ ክርስቲያናዊ ፅናትና በአጠቃላይ ገቢረ ገቢረ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር መጽሐፍ ነው ፡፡

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ክርስቶስን ክርስቶስን ቅድመ ዓለም ያለእናት ከበሕርይ አባቱ ከአብ ድኅረ ያለአባት ከእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የሚያስረዳ የነቢያትንና የሐዋሪያትን የጻድቃንንና የመነኮሳትን ምግባር የመላእክትን መከራና ማዕርግና እረፍት ከዕለት ከዕለት የሐዋሪያትን የጻድቃንንና ዓመት መጽሐፍየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ÷ ክርስቲያናዊ ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው ነው ፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡

የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው ፡፡

 እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር መድበል።።

En son sürümde yeni olan 3.0

Last updated on Oct 30, 2020

Support for target Android 10 (API level 29) included

Çeviri Yükleniyor...

Ek UYGULAMA Bilgileri

En Son Sürüm

Güncelleme Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር İste 3.0

Yükleyen

Maria Eduarda

Gereken Android sürümü

Android 4.1+

Available on

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር Google Play'den İndirin

Daha Fazla Göster

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር Ekran görüntüleri

Yorum Yükleniyor...
Diller
Diller
Aranıyor...
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarıyla abone oldu!
Şimdi APKPure'ye abone oldunuz.
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarı!
Şimdi bültenimize abone oldunuz.