ስንክሳር иконка

4.8.1 by Samuel Minale


21/03/2024

Oписание ስንክሳር

Pусский

ስንክሳር ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Синксар Православная церковь Теваэдо на амхарском и английском языках

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።

ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን ሁሉ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ የሞባይል እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ፈጣሪ በፈቀደ ሙሉውን ታሪክ ታሪኩን አቅርበናል።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው

እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -

- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን

ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ፣ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ክርስቲያኑን ለማስተማር የቅዱሳን በረከትንም በአፕሊኬሽን አቅርበናል።

ስንክሳር * Sinksar - (Жития святых) на амхарском и английском языках.

ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Синксар (синаксарий) православная церковь Тевахедо

Во имя Отца, Сына и Святого Духа, Единого Бога, аминь!

Чтобы узнать из Synaxarium или историю и жития христианских святых и стать лучше в своем христианстве, особенно в жизни православной церкви Tewahedo, мы настоятельно рекомендуем вам прочитать книгу, а тем из вас, кто не мог получить доступ к книге здесь это приложение для него, которое содержит основные истории с изображениями, иллюстрирующими историю.

Большинство святых принадлежат к восточной православной церкви.

Эта восточная православная община состоит из шести автокефальных церквей:

- Эфиопская православная церковь Тевахедо,

- Коптская православная церковь Александрии,

- Сирийская Православная Церковь Антиохии,

- Армянская Апостольская Церковь,

- Эритрейская православная церковь Тевахедо и

- Маланкарская православная сирийская церковь.

- На амхарском и английском языках.

Продолжайте читать, обсуждайте прочитанное с другими христианами и продолжайте делиться приложением для всех христиан мира.

Что нового в последней версии 4.8.1

Last updated on 21/03/2024

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added

Загрузка перевода...

Дополнительная информация о Приложения

Последняя версия

Запросить ስንክሳር обновление 4.8.1

Загрузил

Trung Hiền

Требуемая версия Android

Android 4.1+

Available on

Скачать ስንክሳር с Google Play

Ещё

ስንክሳር Скриншоты

Загрузка комментария
Язык
Язык
Идёт поиск...
Подпишитесь на APKPure
Будьте первым, кто получит доступ к раннему выпуску, новостям и руководствам лучших игр и приложений для Android.
Нет, спасибо
Подписаться
Подписка оформлена!
Теперь вы подписаны на APKPure.
Подпишитесь на APKPure
Будьте первым, кто получит доступ к раннему выпуску, новостям и руководствам лучших игр и приложений для Android.
Нет, спасибо
Подписаться
Подписаны!
Теперь вы подписаны на нашу рассылку.