Use APKPure App
Get Geez Amharic Orthodox Bible 81 old version APK for Android
Alkitab Gereja Tewahedo Ortodoks Ethiopia
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል ይረዳል ::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው
† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው
† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው
† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው
† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው
ማሳሰቢያ:
የ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Suka በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Aplikasi android Bible Geez Amharic Orthodox Ethiopia ini adalah satu-satunya 81 buku lengkap dari buku Old, New Testament dan buku Deuterocanon / Apocrypha. Ini adalah Alkitab Android terbaik yang mengandungi terjemahan Alkitab Geez dan Amharic Orthodox
Sekiranya anda menyukai Aplikasi ini, beri kami penilaian dan beri kami ulasan.
Last updated on Aug 25, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Dimuat naik oleh
Aorn'n Srw
Memerlukan Android
Android 4.0.3+
Category
Laporkan
Geez Amharic Orthodox Bible 81
3.0.6 by ብራና አፕስ Birana Apps
Aug 25, 2022