የአማርኛ ቁርዐን ikon

2.0 by QURAN


Oct 19, 2017

Mengenai የአማርኛ ቁርዐን

Malaysia

Bahasa Inggeris Terjemahan al-Quran percuma ::

ለሰው ልጆች ሁሉ የተሰጠውን አለም አቀፋዊ የመለኮት መልዕክት፣ ቁርዐንን ይገንዘቡ፤ አሁን በነጻ እና በእርስዎ ቋንቋ መጠቀም ይችላሉ!

ይህ አፕሊኬሽን ቅዱስ ቁርዐንን በአማርኛ ማንበብ ያስችሎታል እንዲሁም በነጻ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ መጫን ይችላሉ::

ይህ በሙስሊሞች ዘንድ ቅዱስ የሆነው መጽሀፍ፣ ቁርዐን ወይም አል ቁርዐን ተብሎ ይጠራል፣ ይሀውም አምላክ(አላህ) ለነብዩ መሀመድ የገለጸለትን ቃል የያዘ ነው::

ቁርዐን የሚለው ቃል የመጣው ከአረብኛው አል ቁርዐን ከሚለው ነው፣ ይህም “መድገም” ወይም “ከተቀደሰ መጸሀፍ የሚደገም” እንደማለት ነው:: መሀመድም እኒህን ራዕያት ተቀብሎ በንግግር አስተላልፏቸዋል:: ከሞቱ በኋላም፣ በ632 እኤአ፣ ተከታዮቹ የተገለጸለትን በማሰባሰብ ዛሬ ላይ የምናውቀውን መጽሀፍ ሊያዘጋጁልን ችለዋል::

ቁርዐን የሙስሊሞችን ሀይማኖት እና ህግጋት የሚገልጽ ነው:: ለእያንዳንዱ ሙስሊም የእምነቱ ምንጭ ነው:: አምላክ ከፍጥረቱ ጋር ስላለው ግንኙነት የሚያስረዳ እና መልካም ማህበረሰብ እንዲኖር እና ሰው ሁሉ በጎ ምግባር ይኖረው ዘንድ እያስተማረ የሚመራ ነው:: ቁርዐን በውበቱ፣ በአጻጻፍ ምጥቀቱ እና በፍጹማዊነቱ በልዩነት ይታወቃል::

የቁርዐን ልዩ የሆነው ዘየ የመለኮታዊ ይዘቱን ማሳያ የሆነ እና ምሁራንንም (የእምነቱ ተከታይ ያልሆኑትንም ሆነ የሆኑትን) ያስደመመ ነው::

ይህ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦች ዕለት በዕለት የሚያስታውሱት መጽሀፍ ነው::

የመጀመሪያው የቁርዐን መጽሀፍ የተጻፈው በክላሲካል አረብኛ ሲሆን የተለያዩ ትርጓሜወች በተለያዩ ቋንቋዎች ይገኛሉ:: የመጀመሪያው ትርጓሜ በ1143 በላቲንኛ የተተረጎመው ነው::

አሁን በሙስሊሞች ዘንድ ቅዱስ የሆነውን መጽሀፍ በአማርኛ ማንበብ ትችላለሁ::

ቅዱስ ቁርዐን በተለያዩ ምዕራፎች ተደራጅቶ የተከፋፈለ ነው እያንዳንዱ ምዕራፍም ሱራ ተብሎ ይጠራል ይህም ደግሞ በቁጥር ይከፋፈላል::

ምዕራፎቹ 114 ናቸው::

1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር

90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ

ሁላችሁንም ቁርዐንን ታነቡ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

አሁኑኑ በስልካችሁ በመጫን፣ ይህን ቅዱስ የሙስሊም መጸሀፍ በአማርኛ ትርጉም ያንብቡ!

Apa yang baru dalam versi terkini 2.0

Last updated on Oct 19, 2017

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Terjemahan Memuatkan...

Maklumat APLIKASI tambahan

Versi Terbaru

Minta የአማርኛ ቁርዐን Kemas kini 2.0

Dimuat naik oleh

Pairat Arawayachanasarn

Memerlukan Android

Android 4.0.3+

Tunjukkan Lagi

የአማርኛ ቁርዐን Tangkapan skrin

Memuatkan Komen...
Bahasa
Bahasa
Mencari...
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Berjaya berjaya!
Anda kini melanggan APKPure.
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Kejayaan!
Anda kini melanggan surat berita kami.