ሶስቱ መሰረቶች ikon

1.0 by Abdulsemed


Sep 14, 2019

Mengenai ሶስቱ መሰረቶች

Malaysia

الأصول الثلاثة ಒಂದು ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ ረሒመሁላህ

الأصول الثلاثة

ಒಂದು

ሸይኽ

ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ

ረሒመሁላህ

(1115 - 1206 ዓ.ሂ.)

መግቢያ

"አልኡሱሉ አሥሠላሣህ" dan "አልቀዋዒዱል አርበዕ" ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው. ኪታቦቹ በውስጣቸው እንደ ከዚያ በላይ የቀረበው በ: አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ ስርኣተ-ትምህርት ነው. Percuma Tunjukkan Lagi Syarat Perkhidmatan Tapak Syarat Jualan Peranti Dasar Privasi Pembangun Artis Mengenai Google

በትርጉም ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን, ሐዲሦችን እና የዑለማእ ንግግሮችን መገኛቸውን ያሰፈርኩ ሲሆን ሐዲሦቹን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት ላይ የታላቁን ሙሐዲሥ የሸይኹል አልባኒን ብይኖች አስፍሬያለሁ. አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብዩቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ.

ኪታቦቹን ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅ ዐረብኛውን መልእክት ካሰፈርኩ በኋላ ቀጥሎ ትርጉሙን ያስከተልኩ ሲሆን ለጀማሪዎች እንዲያግዝ በማሰብም የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ.

ያለንበት ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ሃይሎች ኢስላማችንን ለመናድ, ఒక అనువర్తను మరియు మరియు మరియు మరియు తెలుగు మరియు మరియు మరియు తెలుగు. ሁሌ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ የአስተሳሰብ ወረራዎችን ለመመከት ንቃተ-ህሊናን ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ እንደመሆኑ ወላጆች ይህንን የትልቅ ዓሊም ትልቅ ስራ እና መሰል ጤናማ ኪታቦችን እየመረጡ ለልጆቻቸው በማቅረብ ልጆች ከምንም በላይ, ከምንም ቀድሞ የጌታቸውን ሐቅ እንዲያውቁ ሊያግዟቸውና እራሳቸውን ከጥፋት የሚጠብቁበት እውቀት ሊያስታጥቋቸው ይገባል. Telah dipesan lebih awal ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል.

መፅሐፉ በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰው ለሚሰጠኝ ጥቆማ አስቀድሜ ከልብ አመሰግናለሁ.

ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር

ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና በ 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት. ቁርኣንን ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የቀፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ, መዲናህ, አልአሕሳእ, በስራ, በግዳድ ተጉዘዋል. የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው, በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል. Baca lagi Anda mesti memasang apl ini sebelum menyerahkan ulasan. Ulasan Google Play kini menggunakan Google+ supaya lebih mudah untuk melihat pendapat daripada orang yang anda hargai. የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር. የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል.

ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸቸን ተወጥተዋል.

ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም. ለእያንዳንዱ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል. በየመሀሉ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው.

Apa yang baru dalam versi terkini 1.0

Last updated on Sep 14, 2019

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Terjemahan Memuatkan...

Maklumat APLIKASI tambahan

Versi Terbaru

Minta ሶስቱ መሰረቶች Kemas kini 1.0

Dimuat naik oleh

JJ Projeat

Memerlukan Android

Android 2.1+

Tunjukkan Lagi

ሶስቱ መሰረቶች Tangkapan skrin

Memuatkan Komen...
Bahasa
Bahasa
Mencari...
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Berjaya berjaya!
Anda kini melanggan APKPure.
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Kejayaan!
Anda kini melanggan surat berita kami.