Use APKPure App
Get ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie old version APK for Android
አባ ጽጌ ድንግል የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ማህሌተ ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማ ಡೌನ್ಯ
Ini adalah aplikasi yang dibangunkan untuk ahli-ahli Gereja Ortodoks Ethiopia. Aplikasi ini semata-mata mengandungi buku penuh Mahlete Thisgie.
Sila berikan 5 permulaan dan berikan kami komen anda.
Selamat membaca!
ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማር መሣሪያ ብለው ይጠቁሙ በባሲው ጽጌ ድንግል ናቸው.
ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው.
ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ (በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት (በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው እንደሆነ ማስገንዘብ እንወዳለን.
በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው
1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት
2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት
3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት
4 Seterusnya Pilih Bahasa Anda
5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት
6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ
ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን.
Last updated on Feb 7, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Dimuat naik oleh
Jesus Fernando Guerrero
Memerlukan Android
Android 5.0+
Category
Laporkan
ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie
2.11 by Yotor Apps
Feb 7, 2024