ቁርዐን በአማርኛ 图标

2.0 by Koran


2017年10月09日

关于ቁርዐን በአማርኛ

中文(简体)

使用古兰经伟大的手机!

ተመራጩን የቁርዐን አፕሊኬሽን በማውረድ ቅዱስ የሆነው የአላህ ቃል ሁሌም ከእርስዎ ጋር ይሁን!

በመሀመድ ሳዲቅ እና በመሀመድ ሳኒ ሀቢብ የተተረጎመውን የአማርኛ ቁርዐን አውርዳችሁ እንድትጠቀሙ ይህን ነጻ አፕሊኬሽን አቅርበንላችኋል::

ቁርዐን አላህ ለነብዩ መሀመድ (ሰዐወ) የገለጸለትን ቃላት የያዘ ነው

መሀመድ ራዕይ ተገልጾለታል:: እርሱም እያንዳንዷን ሀረግ በማስታወስና፣ በጅብሪል መሪነት፣ ሀረጋትን ወደ ሱራ አደራጅቷቸዋል:: በህይወት ሳለ፣ ቁርዐን በንግግር የነበረ ቃል ሲሆን ህይወቱ ካለፈ በኋላ ግን እያንዳንዷ ቃላት በተከታዮቹ ተጽፎ በተደራጀ መልኩ ተቀምጧል::

ለሙስሊሞች፣ ቁርአን የአላህ ድምጽ እና የዕምነት ምንጭ ነው:: ቁርዐን ታላቅ፣ ፍጹም የሆነ ዘላለማዊ መጽሀፍ ሲሆን ለህይወት ዘመን ሁሉ መመሪያ እና አስተምህሮ ያለው ነው::

ይህን የተሟላ የአማርኛ ቁርዐን መጽሀፍ፣ እንድታነቡት እና እንድትማሩበት በተንቀሳቃሽ ስልኮቻችሁ አቅርበንላችኋል::

ምዕራፎቹ 114 ናቸው::

1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር

90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ

የእስልምና ቅዱስ መጽሀፍን በነጻ ወደ ተንቀሳቃሽ መሳሪያችሁ በማውረድ፤ በየሄዳችሁበት ሁሉ የአላህን መልዕክት አንብቡ

最新版本2.0更新日志

Last updated on 2017年10月09日

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

翻译中...

更多应用信息

最新版本

请求 ቁርዐን በአማርኛ 更新 2.0

上传者

Aldi-kun

系统要求

Android 4.0.3+

更多

ቁርዐን በአማርኛ 屏幕截图

评论载入中...
语言
语言
搜索中...
订阅APKPure
第一时间获取热门安卓游戏应用的首发体验,最新资讯和玩法教程。
不,谢谢
订阅
订阅成功!
您已订阅APKPure。
订阅APKPure
第一时间获取热门安卓游戏应用的首发体验,最新资讯和玩法教程。
不,谢谢
订阅
成功!
您已订阅我们的邮件通知。