አረቢኛ አማርኛ ንግግር- Arabic Amharic speaking - Ethiopia icon

1.0 by Bunna Apps


Aug 4, 2018

About አረቢኛ አማርኛ ንግግር- Arabic Amharic speaking - Ethiopia

English

አረቢኛ አማርኛ ንግግር- Arabic Amharic speaking - Ethiopia

አረብኛ አማርኛ ንግግር (Arabic Amharic Speaking)

ይህ አረብኛ አማርኛ ንግግር መማሪያ (التحدث بالعربية) አረብኛ ቋንቋ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የአረብኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡

ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ይመቻል፡፡

تعلم اللغة العربية للإثيوبيين

التحدث بالعربية

تعلم المحادثة العربية

تكلم بالعربية

አረብኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በአረብኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡

አረብኛ አነባብ ለመስማት ኢንተርኔት አንዴ በማብራት ወይም በመክፈት ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

This App contains More than 2000 Phrases and sentences in Over 12 Categories.

All sounds were recorded in Best quality by native Arabic speakers.

All Arabic Phrases and sentences Include transcripts for Easy to Learn.

You can Replays the Audios.

It works Offline without Internet

Learn Arabic speaking Without Teacher.

Learn Arabic for Ethiopians

Speak Arabic

Learn Practice Arabic Conversation

ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አረብ ሀገራት ፣ ወደ ዱባይ ሀገር ወይም ወደ መካከለኛዉ ምስራቅ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ አረብኛ ማወቅ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡

ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች ይህንን አረብኛ መማሪያ በሞባይላቸዉ ላይ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን አረብኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡

ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የአረቢኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች ፤ ግብይት ላይ ፤ ለመቀጣጠር ፤ ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ ጋር ፤ ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና ፤ ስለ ቤተሰብ ማዉራት ፤ ሰዓት እና ጊዜ ፤ አቅጣጫ መጠየቅ ፤ አጭር ንግግር ፤ ቤንዚን ማደያ ፤ ሆቴል ዉስጥ ፤ ጥያቄ ፤ ስለ ስራ ፤ መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች ናቸዉ፡፡

This Application focused Learning Language for those Talking Amharic Language.

Many Ethiopian Peoples Travel To Egypt , Dubai, Middle East , Arab countries And Many Different world Places for the Purpose of Health, for Business , for scholarship, for Work , for Tour , and for many other purpose , so when they go they have to have a hint of Arabic Language to communicate with Peoples.

In This Apps, We Include Many Essential and Useful phrases and sentences.

يحتوي هذا التطبيق المحمول أكثر من 2000 جمل والجمل في أكثر من 12 فئات بواسطة اللغة العربية واللغة الاثيوبية

هذا مهم للخادمة الاثيوبية جديد لتعلم اللغة العربية

If you have any comment and Question contact us by bunaapps@gmail.com

DAY to DAY Speaking Arabic.

It works Offline

For All Ethiopians.

በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡

አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡

አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡

Thanks for downloading Our Apps

If you Like Rate us on play store.

If you have any Comment Our Door is Open for you With Best Response.

We are Bunna Apps Group

Make Your Number One Choice! Bunna Apps

اجعل اختيارك الأول!!

What's New in the Latest Version 1.0

Last updated on Aug 4, 2018

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Translation Loading...

Additional APP Information

Latest Version

Request አረቢኛ አማርኛ ንግግር- Arabic Amharic speaking - Ethiopia Update 1.0

Uploaded by

João Matheus Ferreira

Requires Android

Android 4.1+

Show More

አረቢኛ አማርኛ ንግግር- Arabic Amharic speaking - Ethiopia Screenshots

Comment Loading...
Languages
Languages
Searching...
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Subscribed Successfully!
You're now subscribed to APKPure.
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Success!
You're now subscribed to our newsletter.